የቤተ-እስራኤላውያን ድጋፍ ለስሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ

The
Bete Israel Community Group set up to provide support in Ethiopia
agreed to begin its works on the Semien Mountains Park. The organizing
team will send its delegation next week to visit the mountain and
discuss on possible solutions.

ኢምባሲያችን በስሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የተከሰትውን የእሳት አደጋ ተከትሎ በእስራኤል ድጋፍ ለማሰባሰብ ከተቋቋመው የቤተ-እስራኤላውያን ቡድን አባላት ጋር በዛሬው ዕለት ውይይት አካሂዷል።
በውይይቱ ከቤተ-እስራኤላውያኑ የተውጣጣ የልዑካን ቡድን በቀጣይ ሳምንት ወደ ሀገር ቤት የሚላክ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፣ የአደጋውን ስፍራ በመጎብኘት ስለሚያስፈልገው ድጋፍ የሚመክር ይሆናል።

Back to Home

More News ..

ክቡር አምባሳደር ረታ ዓለሙ ነጋ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለእስራኤል ፕሬዚዳንት አቀረቡ Read More


እንኳን ለፋሲካ በዓል በሠላም አደረሳችሁ Read More


የቤተ-እስራኤላውያን ድጋፍ ለስሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ Read More


H.E. Ambassador Reta Alemu held a courtesy meeting with H.E. Dr. Susanne Wasum- Rainer, Ambassador of the Federal Republic of Germany to Israel. Read More


በቴልአቪቭ እስራኤል የኢፌዴሪ ኤምባሲ እና i24 news የቴሌቪዥን ጣቢያ በጋራ መስራት በሚቻልበት ዙሪያ ተወያዩ። Read More


H.E. Ambassador Reta Alemu held discussion with officials from the Ministry of Health and Ministry of Foreign Affairs of the State of Israel Read More


በአማራ ክልል ምዕራብና ማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች ለተፈናቀሉ ወገኖች መልሶ ማቋቋሚያ የሚውል ድጋፍ የሚያሰባስብ አብይ ኮሚቴ ተዋቀረ Read More


በሀገረ እስራኤል የሚኖሩ ቤተ-እስራኤላውያን ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የተነሳው የእሳት ቃጠሎ ያሳሰባቸው መሆኑን ገለፁ። Read More


H.E. Ambassador Reta Alemu held a courtesy meeting. Read More


H.E. Ambassador Reta Alemu held a courtesy meeting. Read More


Read More News...


Subscribe Our News Posts